ትኬቶችን መሸጥ እንዲህ ቀላል ሆኖ አያውቅም፣ አሁን ያለ ምንም ድካም ክፍያዎቼን ማወራረድ እችላለሁ።
ኤልያስ ተስፋዬ: ኢቨንት አዘጋጂ
አሁን የንግዴን ሽያጮች ከየትኛውም ቦታ፣ በማንኛውም ጊዜ መከታተል እችላለሁ፣ እና ደንበኞቼ አገልግሎቱን ይመርጣሉ
ህይውት ግርማ: ቡቲክ ባለቤት
የእኔን የፖስ ሲስተም አሁን በስልኬ መጠቀም እችላለሁ፣ ይህም የክፍያ ጥያቄዎችን ለደንበኞች እንድልክ እና በማንኛውም ጊዜ ክፍያ እንቀበል አስችሎኛል።
መሃምድ ዐህመድ: ነጋዴ